Amharic to English: Personal Development General field: Marketing Detailed field: Other | |
Source text - Amharic በ የቀኑ የእርስዎን እንቢታ ወይም እሺታ የሚፈልጉ በ ሺዎች የሚቆጠሩ ጉዳዮች ድቅን ይላሉ፡፡ ከነዚህ ጉዳዮች 1 ፐርሰንት እንኳ ከ መሻሻል ወይም ከመለወጥ ጋር ሚገናኙ አይደሉም፡፡ ስለዚህ አእምሮአችን እንቢ ማለትን ለምዷል፡፡ ለየት ያለ ህይወትን የሚቀይር አጋጣሚ ቢመጣ አንኳ እሺ ከማለት ይልቅ እንቢ ለ ማለት በጣም ቅርብ ነን፡፡
እስቲ ራሳችንን ሙሉ ዝግት አርገን እንቢ ማለቱን ተወት እናርገውና እሺ ማለትን እንማር፡፡
| Translation - English Everyday you face matters that need your decision! Of all these matters, only less than 1% have to do with personal development and change. Due to theses our mind is used resisting change! Even if we stumble upon an opportunity that is life changing we are more close to saying no.
For once lets stop closing the door for change and learn to say yes. |
English to Amharic: Marketing Material General field: Marketing | |
Source text - English We are now in the process of expanding our services. We translate 100 languages from all over the world with a team that reaches all of the continents. We work with competitive prices and deliver the best quality. | Translation - Amharic በአሁን ሰአት የአገልግሎት ማስፋፊያ በማድረግ ላይ እንገኛለን። በመላው አለም የሚገኙ 100 ቋንቋዎችን በሀሉም ክፍለአለማት ላይ በሚገኙ የቡድን አባሎቻችን እንተረጉማለን። ዋጋችን ተመጣጣን ሲሆን ጥራት ያለውን ስራ እናደርሳለን። |